7 Oct 2026, Wed

ስለዳንኤል ገጽ ፤

ዳንኤል ሮዛ ፡ በዚህ ድህረ-ገጽ የተለያዩ ሃሶችን የሚያጋራበት መድረኩ ነው ፤ ሰው ራሱን ካላገኘ በዚህ ዓለም ላይ ህይወቱን በሙሉ ሲፈልገውን ኖሮ ሣያገኘው የሚሞትለት ስኬት ለማግኘት ይቻለው ዘንድ የተለያዩ ሃሳቦችን ዳንኤል ያቀርባል ፤ በአጽናፈ ዓለም ላይ የሁሉም ነገሮች ባለቤት እና የሕይወት ምንጭ ከሆነው ከአምላካችን ጋር ያለንን ዝምድና ሊያጠናቅሩልን የሚያስችሉ የተለያዩ ሃሶችን ያቀርብበታል፡፡

ሰው ከምንም ነገር በላይ ራሱን ለማሸነፍ መሥራት ከቻለ ፡ ዓለምን እኛ ምኞቱን በማሸነፍ የስኬትን አክሊል መጎናፀፍና ሠላማዊ ፡ የተረጋጋ ፡ ደስተኛ ህይወት መመሥረት ይቻለዋል ፤ ወደዚህ መንገድ የሚወስደውን የዕውቀት ብርሃን አብረን እንጋራበታለን፡፡

መልካም መንገድ፡፡