10 Apr 2026, Fri

ኪኒን እየዋጡ ጨጓራዎን ከሚልጡ… 💊🚫

በቅዱስ መፃህፍት የተመሰከረለትንና “ከሞት በስተቀር ለሁሉም በሽታ መድሃኒት ነው” የተባለውን ጥቁር አዝሙድ በቤቶ ይኑር።

ከ30 በላይ ጥቅሞቹን አጠር አድርገን ዋና ዋናዎቹን እንይ፡-

  • ለጭንቀትና ለእንቅልፍ እጦት፡ በሻይ ወይም በቡና ጠብ አድርጎ መጠጣት ቀኑን ሙሉ መረጋጋትን፤ ሌሊት ደግሞ የጠለቀ እንቅልፍን ይሰጣል። ☕️😴
  • ለጉንፋን፣ አስም እና ሳል፡ በሙቅ ውሃ ተንሎ ማጠን ወይም ከማር ጋር ቀላቅሎ መውሰድ የደረት መታፈንን ይለቃል። 🤧
  • ለጨጓራ እና ሆድ ህመም፡ አንድ ማንኪያ ዘይቱን በወተት ጨምሮ መውሰድ ለጨጓራ ህመም እና ለቃር ፍቱን ነው። 🥛
  • ለቆዳ ውበት እና ለፀጉር፡ የወይራ ዘይት ጋር ቀላቅሎ መቀባት ፊትን ያጠራል፤ ለፀጉር እድገትም ይረዳል። ✨
  • ለራስ ምታት እና ማዞር፡ ዘይቱን ግንባር እና ጆሮ አካባቢ ማሸት ህመሙን ያስታግሳል። 💆🏽‍♂️
  • ለደም ግፊት እና ልብ: የደም ዝውውርን ያስተካክላል፤ መጥፎ ስብን (Cholesterol) ይቀንሳል። ❤️

💡 ማሳሰቢያ: እርጉዝ እናቶች ከመጠን በላይ ባይጠቀሙ ይመከራል።

እርስዎ ጥቁር አዝሙድን ለምን ይጠቀሙበታል? ለወጥ ጣዕም ወይስ ለመድሃኒትነት ?

ይቀላቀሉ ለቴሌግራም
👇👇👇
http://t.me/danelroza
ለፌስቡክ 
👇👇👇
http://fb.com/danelroza
ለሊንክደን
👇👇👇
linkedin.com/in/danelrozlroza

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *